Saturday, September 28, 2019

From our file: "የኢትዩጵያና የግብጽ ታሪካዊ መፈራት እስከመቼ? መተማመንስ ለምን ይዘገያል?"

(Editor's note: The following historical review might sound, at least in part, a fictionalized narrative or simply a superstitious story. The other way to look at it is as a national myth because it appears an inspiring narrative about our country's past and the vision of its leaders that reigned over the centuries. Such myths collectively known as national mythos have often served nations as national symbols of unity to affirm a set of common shared values. A country like ours fractured by over-dramatization of ethnic differences needs recognition of such national mythos to reinvigorate and strengthen our unity. Most states in Africa who have no serious problem of conflict on ethnic lines threatening their unity have national folklore which includes a founding myth such as the struggle against colonialism or a war of independence. Some of our national myth is spiritual in tone and refer to the Bible, but we have more myths to discover and promote. Abay with our rulers’ desire to build dam on it was definitely a national myth we should accept and re-tale as widely and as frequently as possible.)
_________________________________________________________


                               By Entoto Foum for Social Justice staff writer


በእውቁ የአፄ ምንሊክ ታሪክ ዘጋቢ ጸሐፊ ትዕዛዝ ገብረ ስላሴ (1) ተጽፈው ወደ ፈረንሣይኛ ተተርጉመው ከታተሙት ሶስት ቅጽ መጽሃፍት ውስጥ የመጀመሪያው ቅጽ ስለ አባይ ወንዝ ወደ ግብጽ ከመፍሰስ መገደብ በሚተርከው ክፍል የሚከተለው በመግቢያነት ሰፍራል።




"የግብጽ ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን በኃይል በማሳደዳቸው የኢትዩጵያ ንጉስ የነበረው ዳዊት እስከ ሴናር (2) ድረስ በመሄድ የግብፅ ክርስቲያኖችን ከመሳደድ አዳናቸው። ይህን በጎ ድጋፍ ለማመስገን ጌታችን መድሃኒታችን የተሰቀለበት ግማደ መስቀል ከእየሩሳለም ወደ ኢትዩጵያ ተላከ።"


1. የዓለም ክርስቲያኖችና የግብጽ ሙስሊሞች ግጭት፤


ከላይ የተጠቀሰው የጸሐፊ ትዕዛዝ ገብረ ስላሴ መግቢያ በዚያው በመጽሐፋቸው ውስጥ እንደሚከተለው ተስፋፍቶ ቀርቧል።


በአረቦችና በበርበሮች ፍለሳ እንዲሁም የሃገሪቱ ነባር (Indigenous) ሕዝቦች በብዛት እስልምናን በመቀበላቸው ቁጥራቸው በጣም እየበረከተ የመጣው የግብጽ ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን በሃይል ማሳደድ ያዙ። (3) በተለይም የኮንስታቲኖፕል (4) የእየሩሳለም እና የሶርያ ክርስቲያኖች ብዙ ተጎዱ። በዚህ የተከፉት የሮማ (5) እና የፈረንጅ አገር (የአውሮፓ) ክርስቲያኖች በአንድነት ከመከሩ በሗላ ለኢትዩጵያው ንጉስ ዳዊት መልዕክት ላኩ። ዳዊት በአስራ አራተኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻና በአስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነገሰ መሪ ነው፡፡ 

ክርስቲያኖቹ የላኩት መልዕክት የሚከተለው ነው። 

"ሙስሊሞች ወረውናል። የክርስቶስን ስም እንዳናመሰግን መስቀሉንም እንዳንሳለም አውከውናል። በትህትና የምናቀርበውን ልመናችንን ስምተህ በፍጥነት ደርሰህ አድነን። እንደምታውቀው በእመቤታችን ማርያም ፍቅር ከኢትዩጵያውያን ጋር አንድ ቤተሰብ ነን።"



የንጉስ ዳዊት ልብ ግብጽ ውስጥ በደረሰው የክርስቲያኖች በሙስሊሞች መሳደድ በሃዘን ተነካ። በቁጣ "ክተት ሰራዊት፤ምታ ንጋሪት" አለ።



2.የአባይ መገደብ፥ የዓለም ክርስቲያኖችና የግብጽ መስሊሞች እርቅ፤


ንጉስ ዳዊት ከሸዋ (6) በመነሳት እስከ ሴናር ተጓዘ። ሴናር እንደደረሰም አባይ ወንዝ ወደ ግብጽ እንዳይፈስ ገደበ። ይህን ያደረገው ግብጾች በሃገራቸው ክረምት ስለሌለ እና የአባይ ወንዝ መፍሰስ ከተገታ እህል ዘርቶ ማብቀልም ሆን ማምረት አይችሉም በሚል ነበር። ንጉሱ አባይን ከገደበ በሗላ ለእየሩሳሌም፣ ለሶርያ፣ ለአርመን፣ ለሮማ (ለግሪክ ለማለት ነው) እና ለፈረንጅ ክርስቲያኖች የሚከተለውን መልዕክት ላከ። "ወገኖቼ፤ ደረስኩላችሁ። ለናንተ ስል አባይን ገድቤዋለሁ። ይህን ያደረግሁት ቀድሞ በንግርት ባለው መሰረት ነው። ደግሞ አባይን መገደቤ የመጀመረያ ቅጣት ሲሆን ቀጥዬ ወደ ጠላቶታችሁ ተሻግሬ ሃገራቸውን አጠፋዋለሁ።የሚሆነው ሁሉ በጌታ ፍላጎት ነው።"


ይህ የንጉስ ዳዊት መልዕክት ሲደርሳቸው ክርስቲያኖች እጅግ ተደሰቱ። ለንጉሱ በጻፉት መልስ "አምላክ የኢትዩጵያን ንጉስ ይጠብቅ፤ ዘመቻውንም ይምራ" አሉ። ለንጉሱም ጸሎት ማድረስ ቀጠሉ። "ከጠላቶቻችን ካዳንከን መቶ ሺህ ወቄት ወርቅ ገጸ በረከት እናቀርብልሃለን" የሚል ቃልም ገቡ።

የኢትዩጵያው ንጉስ ከባህር አሸዋ የበዛ ሰራዊት ይዞ ዘመተ። ሴናር ሲደርስ የግብጽ ሙስሊሞች ከፍተኛ ፍረሃት አደረባቸው። ልጅ አዋቂው ሳይቀር ከሩቅ ሃገር ጭምር ተሰብስበው መክረው የሚበጃቸውን መላ ካገኙ በሗላ ለእየሩሳሌም ክርስቲያኖች ይህን መልዕክት ላኩ።

"በአምላክ ይዘናችሗል። በሠላም ተውን፤ እኛም እንተዋችሗለን። ካሁን በሗላ ጥቃት ልናደርስባችሁ አንመጣም። የምታመልኩትንም እንዳታመልኩ ችግር አንፈጥርባችሁም። አንጠላችሁም። ሃይማኖታችሁን አናዋርድም። ከአያት ቅድመ አያቶቻችሁ ከወረሳችሁት ሃይማኖች አንለያችሁም። በተራችሁ ከእኛ ጥቃት ሊጠብቃችሁ የመጣው የኢትዩጵያ ንጉስ ከምድረ ገጽ ሳያጠፋን ከእኛ ጋር ዕርቅ አድርጎ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ መልዕክት ላኩበት።"

ይህ መልዕክት የደረሳቸው የዓለም ክርስቲያኖች አምላክን በሙሉ ልብ አመሰገኑ። የገቡትን ቃል በማክበር ለንጉሱ ከመቶ ሺህ ወቄት ወርቅ ጋር እንዲህ ከሚል ከደብዳቤ ጋር ላኩ። "ሰላምታችን ይድረስህ፤ አምላካችን በአንተ አማካይነት ከጠላቶቻችን ጥቃት አድኖናል። እናመስግንሃለን።... አሁን ሙስሊሞችን በሰላም ተዋቸው፤የአባይን ውሃም ልቀቅላቸው።"

ንጉስ ዳዊት ደብዳቤው ሲደርሰው ደስ አለው። ድርጊቱ የእርሱ ሳይሆን የአምላክ ሥራ መሆኑን ገልጾ መልሶ ጻፈላቸው። ቀጠሎም ለግብጽ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች የሚከተለውን መልዕክት በአምባሳደሮቹ አማካይነት ላከላቸው። "እናንት የግብጽ ሙስሊሞች፤ በተፈጥሮ ወንድሞቻችሁ ከሆኑት ክርስቲያኖች ጋር ዕርቅ ማድረጋችሁ ደግ አድርጋችሗል። ከአሁን በሗላ የዕርቅ ቃል ኪዳናችሁን ሳታፈርሱ በጨዋነት አብራችሁ ኑሩ።"

ይህንኑ ምክር በመስማት ይመስላል የግብጽ ሙስሊሞች የዕርቅ ቃል ኪዳናችውን አክብርው ለብዙ መቶ ዓመታት ክርስቲያኖች ጋር የኖሩት።



3. አባይ፥ የዝናብ መጥፋትና የደማቁ የመስቀል በዓል መወለድ፤


ለሌሎቹን ክርስቲያኖች ደግሞ ይህን ፃፈ። "ከአናንተ የምፈልገው ወርቅና ገንዘብ ሳይሆን ወዳጅነታችሁን ስለሆነ የላካቸሁልኝ ስጦታዎች መልሼ ልኬላችሗለሁ። አምላካችን እኛን የገዛው በደሙ እንጂ በወርቅና በብር አይደለም። እኔ ለክርስቶስ ካለኝ የዕምነት ፅናት የተነሳ በዚህ ረዥም ጉዞ አልደከምኩም፤ ... ይልቁንም ... ለሃገሬ ተስፋ የሚስጥ ነገር አድርጉልኝ፡፡ ሃገሬ በተምች ተመትቷል። ረሃብ ገብቷል፡፡ ዝናብ ጠፍቷል። ጌታችን ተቸንክሮ የሞተበትን ግማደ መስቀል ላኩልኝ፡፡ የተቸገረን የረዳ አንደሚካስ ታውቃላችሁና፡፡"

ፓትርያርኮቹ፣ ቀሳውስቱና ምዕመናኑ የመስቀሉን የቀኝ ግማድ ለንጉስ ዳዊት ላኩለት። ንጉሱ መልሶ የላከላቸውንም ወርቅ በአምላካችን ቤት አኖሩ፡፡ ግማደ መስቀሉ መስከረም 10 ቀን ተተከለ። በዚህ ቀን በመላ ኢትዩጵያ አንፀባራቂ ብርሃን ታየ። የሃገሪቱ ሕዝብም፥ ወንድ ሴት፣ ልጅ አዋቂ ሳይለይ ከንጉሱ ጭምር በደስታ ተሞሉ፥ ክብረ በዓልና ድል ያለ ግብዣ አደርጉ። በዓሉም የአፄ መስቀል በመባል ይጠራ ጀመር። ቀኑ ቀደም ብሎ በንጉስ ዓምደ ጽዩን ጊዜ ይከበር ከነበረው ከቅዱስ መስቀል በዓል ጋር ይገጣጠማል። የቅዱስ መስቀል በዓል በጥንቱ የከፋ ክርስቲያን ዙፋናዊ አገዛዝና በጋሎች (አሁን ኦሮሞዎች) ጭምር ይከበር ነበር። በዓሉ ዛሬ መስቀል በመባል የሚታወቀው ሲሆን በየዓመቱ መስከረም ላይ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል።

መስቀሉ ኢትዩጵያ ከደረሰ በኍላ ተምች ወደመ፣ ረሃብ ተወገደ፣ ዝናብ መጥፋት አቆመ። በጎ አድራጎትና ወንድማማችነት ሰፈነ። መስቀሉ ሙታንን በማስነሳትና ታማሚዎችን በመፈወስ ብዙ ተዓምራት ሰራ። በመስቀሉ ሃይል የንጉሱ ጠላት የነበሩ በሙሉ ተገዙለት።




4. የአባይ አቅጣጫ መቀየር ወይም መገደብ ፍራቻ ታሪክ የግብጽና የቱርክ የመከላከል እርምጃዎች እንዲሁም የሕንድ ፍላጎት ፤ 


እቅዱ ከወቅቱ ጋር ሲታይ እንደ ህልም የሚቆጠር ቢሆንም አባይ በኢትዩጵያ ሊገደብ ወይም አቅጣጫው ሊቀየር ይችላል የሚል ፍራቻ በግብጽ ሰፍኖ ኖሯል። አኤች ኤም ጀምስ የሚባል ጸሐፊ፥ "የአባይ ውሃ መጠን ግብጽ ላይ እጅግ ስለቀነሰ የግብጹ ከሊፍ ውሃው የቀነሰበትን እውነተኛ ምክንያት በመጠራጠር ፓትርያርኩን በ1093 ላይ ብዙ ሥጦታ አስይዞ ወደ ኢትዩጵያ ንጉስ እንደላከው በአሌክሳንድርያው ፓትርያርኮች ታሪክ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል"(7) ብሏል። መልዕከቱ የደረሳቸው የኢትዩጵያ ንጉስና የኃይማኖት መሪዎች ፀሎት ካደረሱ በሗላ በአንድ ምሽት አባይ ሦሥት ክንድ ከፍታ ጨምሮ እንዳደረ ጽፏል። 

አኤች ኤም ጀምስ በመቀጠል በዛጉኤ ሥርወ መንግሰት በተለይ በአስራ ሦሥተኛው ክፍለ ዘመን አጋማሸ ከነገሱት ንጉሶች ከመጨረሻዎቹ አንዱ የኢ- አማንያን (Infidels) ሃገር ብሎ የጠራትን ግብጽን ሙሉ በሙሉ በርሃ ለማድረግ የአባይን የፍሰት አቅጣጫ ወደ ሕንድ ውቅያኖስ ለማዞር ሥራ የጀመረ ቢሆንም ሥራው ሳይጠናቀቅ ቀረ ይላል። ጀምስ ይህ የሆነው አንዳንዶች ንጉሱ ስለሞተ ነው ሲሉ የተቀሩት ደግሞ የንጉሱ አማካሪዎች ግብጽን በረሃ ማድረግ ከፈለገ አባይን በተመሳሳይ ሁኔታ ኢ - አማኒ ወደሆነችው ሶማልያ እንዲፈስ በማድረግ በረሃ የሆነውን ሃግራቸውን እንደሚያለማላቸውና ሃብታምና ጠንካራ የሆነ ጠላት ለኢትዩጵያ እንደሚተው ስላስጠነቀቁት ነው ሲል ደመድሟል።


በ 1325 ደግሞ ንጉስ አምደ ጽዩን ግብጽን በርሃ አደርጋታለሁ በሚል ገዢዋን ሱልጣን ኢን ናዚርን በማስፈራራት ኮፕቶችን ከመሳድድ አድኗል። ይህ ከላይ ከቀረበው ከቀዳማዊ ዳዊት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል።


የኢትዩጵያ ንጉስ አባይን በመገደብ ወይም አቅጣጫ በመቀየር ግብጽን የማስራብም ሆነ የማጥፋት መላ እንዳለው በሰፊው እየታመበት የመጣው በአስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ነው።(8) ሉዶልፍ ነገሩ በሰፊው የታመነበት ለመሆኑ አንዱ ማረጋገጫ ቱርኮች ኢትዩጵያ አባይን ትገድብ ወይም አቅጣጫ ትቀይር ይሆናል በሚል ፍራቻ እንዳትሞክረው ማካካሻ ክፍያ ማድረጋቸው ነው ይላል። ብሩስ አባይን የመገደብ ወይም አቅጣጫ የመቀየር እቅድ በንጉስ ላሊበላ ዘመን ብዙ ታስቦበት በሗላ እንደተተወ ጽፏል።(9) ባሰት ደግሞ እቅዱ በድጋሚ በንጉስ አምደ ጽዩን ዘመን ተነስቶ ነበር ይላል።(10) በአስራ ስድስተኛ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ የሕንድ ምከትል ንጉስ የነበረውን አልቡከርክ የኢትዩጵያ ንጉስ አሳምኖ አባይን በማድረቅ ግብጽን በረሃ ለማድረግ ፍላጎት እንደነበረው ተጽፏል።(11) የሕንዱ ንጉስ ፍላጎት በቬኒስ ቁጥጥር ስር ወድቋል ያለውን የሃገሩን ንግድ ለማላቀቅና በፓርቹጋል እጅ በነበረው በደቡብ አፍሪካ ጫፍ በኩል ንግዱን ማካሄድ ስለፈለገ ነበር።


5. የግብጽ ያልተሳኩ የጦርነት ትንኮሳዎች፤





ከታሪካቸው መጀመሪያ እስከ አሁን ሥልጣኔያቸውን፤ ብልጽግናቸውንና መላ ሕይወታቸውን በአባይ ወንዝ ላይ የገነቡት ግብጾች ለኢትዩጵያ ንጉሶች አማላጆችና ስጦታዎች መላክ እንዲሁም ትዕዛዞቻቸውን መፈጸም ሲያንገሸግሻቸው መውጫ መንገድ ፈለጉ።የግራኝ መሐመድ ወረራና የኦሮሞዎችን መስፋፋት ተከተሎ የመጣው የዘመነ መሳፍንት ጦርነት ኢትዩጵያን እንዳዳከማት ካዩ በሗላ ሃገሪቱን በሃይል በመያዝ የአባይን ያልተገታ ወደ ግብ ጽ ፍሰት ማረጋገጥ ፈለጉ።


ጊዜው የኦቶማን (ቱርከ) ኢምፓየር እየደከመ ግብጽ ደግሞ ጠንካራና ሃይለኛ እየሆነች የመጣችበት ሲሆን ፍላጎቱ ወሰን የሌለው አዲሱ ከህዲፍሱዳንንና ኢትዩጵያን ጠቅልሎ ለመያዝ ፈለገ። ይህ የሆነው ከአስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ሁለተኛ አጋማሽ ጀምሮ ሲሆን ወደ ኢትዩጵያ የዘመቱትም በዚህ ጊዜ ነበር። ነገር ግን አልቀናቸውም። በመጀመሪያ ጉንደት ላይ በ1874 እንዲሁም ላይ በ 1876 ከኢትዩጵያ ጋር በተደረጉ ጦርነቶች ተሸነፉ።ጉንደትና ጉራዕ ዛሬ ኤርትራ ውስጥ የሚገኙ ቢሆንም ሁለቱንም አልፈው ወደ መሃል ሃገር ዘልቀው እንደነበር ይታወቃል። በጦርነቶቹ በቅጡ ስለተደቆሱ ኢትዩጵያን በቀጥታ በሃይል የመያዝ ህልማቸውን እርግፍ አድርገው ትተዋል። በተዘዋዋሪ ጥቃት ከማድረስ ግን አላቆሙም። 



6. ታላቍ ብሪታንያ፤ የወደፊቱ የአባይ ሁነታ ገብቷት የነበረች ሃገር፤



የአባይ በመገደብ ወይም አቅጣጫ በመቀየር ሥልጣኔም ጉልበትም አላቸው ከተባሉት ቅኝ ገዢዎች መካከል አውራ የምትባለውን እንግሊዝ ሳይቀር ያሳሰበ ጉዳይ ነበረ። ከዚህም የተነሳ በኢትዩጵያና በእንግሊዝ መካከል ጥር 16/ 1902 ስምምነት ተፈረመ። የስምምነቱ አንቅጽ 3 እንደሚከተለው ይነበባል። 

“የኢትዩጵያ ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ዓፄ ምንሊክ ከብሪታንያ መንግሰትና ከሱዳን መንግስት ጋር መግባባት ላይ ሳይደረስ በአባይ ወንዝ ላይ እንዲሁም በጣና ሃይቅ ላይ ወይም ሶባት ወደ አባይ በሚያደርግው ፍሰት ላይ ግንባታ ላለማካድ ወይም ለግንባታ ፍቃድ ላለመስጠት ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ተስማምተዋል”(12)

ዛሬ ግብጽ ይህ የስምምነት አንቀጽ ከእኔ ጋር መግባባት ሳይደረስ በአባይ ወንዝ ላይ ምንም ዓይነት ግንባታ እንዳይካሄድ ለማነሳው ክርክር ይደግፈኛል ትላለች። የቀድሞው ቅኝ ገዥ የብሪታንያ መንግስት ወራሽ ስለሆንኩ ያ መንግስት ከኢትዩጵያ ጋር ያደረገው ስምምነትም ወራሽና ተጠቃሚ ነኝ ባይ ናት። የኢትዩጵያ መንግስት ይህን ክርክር አይቀበልም። 




ማጠቃለያ


ከላይ እንደቀረበው አባይ ኢትዩጵያንና ግብጽን በየተራ አንዱ የበላይ ሌላው የበታች እንዲሁም ተፎካካሪ ሲያደርጋቸው እስከ አሁን ዘልቋል። ከአሁን በሗላ ሁኔታው በበላይና የበታች እንዲሁም ተፎካካሪነት ሊካሄድ የማይችልበት ደረጃ ደርሷል። ድሮ ስልጣኔ እንዳሁን ባለተስፋፋበት እና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ባልዳበረበት ወቅት የተፈጠሩ የስነልቦና ውጥረቶችና ፍራቻዎች ወደ ጦርነት እንዲለወጡ መፍቀድ ስህተት ነው። ዘመኑ ስለተለወጠ ኢትዩጵያ እንደጥንቱ ግብጽን ልታሽቆጠቁጣት አትችልም፤ አይገባትምም። ግብጽም በሃይል ተመክታ የኢትዩጵያን ልማት ልታሰናክል አይገባትም። በአሁን ወቅት የሚታየው አለመተማመንና መፍትሄ መጠፋት ከፊል ምክንያቶች ለዘመናት የቆዩ ውጥረቶችና ፍራቻዎች አካል ሲሆኑ ለመተማመን መንገድ እንዲለቁ ጥረት ማደረግ ያስፈልጋል። እስካሁን አባይ ለግብጽ ብቻ ነው። ለወደፊት የሁለታችንም መሆን አለበት። ኢትዩጵያውያን ሁላችን በአንድ ሆነን በዚህ አቅጣጫ ብንሄድ ይበጀናል።


__________________________________


(1) ከ1850 እሰከ1855 ባሉት ዓመታት ከጉራጌ እናትና ከኦሮሞ አባት የተወለዱት ጸሐፊ ትዕዛዝ ገብረ ስላሴ ትምህርታቸውን ሸዋ ውስጥ ከነበሩት ሁለት ወይም ሶስት የባህል ማዕከሎች አንዱ በሆነው አንኮበር ፈጽመው የመጀመሪያዋ የአፄ ምንልክ ሚስት የወይዘሮ ባፈና ፀሐፊ ሆኑ። አፄ ምንሊክ በ 1877 ወደ ጎንደርን ለማቅናት ሲሃዱ አብረው ሂዱ። በ 1880 የቢተመንግስት ታሪክ ፀሐፊነት ሃላፊነት ተሰጣቸው። አከታትሎም ፀሐፊ ትእዛዝነት እና የእንጦጦ ራጉኢል ቢተ ክርስቲያን አስተዳዳሪነት ተጨመረላቸው። በ 1908 በጽሕፈት ሚኒስትርነት ተሹመው በማገልገል ላይ እያሉ በ1912 አረፉ። 

(2) ከኢትዩጵያ የሚነሳው አባይ አቍዋርጦ ከሚያልፋችው የአንግሎ - ግብጽ ሱዳን ክፍለ ሃገራት አንዱ ሴናር ሲሆን በዚሁ ሥም የሚጠራ ከአባይ ቀኝ መዳረሻ ላይ የሚገኝ ከተማ ም ነበር። “የሴናር ንጉስ በከፊል በኢትዩጵያው ንጉስ አስተዳደራዊ ጥበቃ ስር ስለነበር የንጉሱ የሆነ ነገር ሁሉ ክፍለ ሃገሩን አቅዋርጦ የሚያልፈው ያለ ምንም ክፍያ ነበር። (Memoire de M. du Maillet, consul general de France en Egypte en date du 12 mai 1698, cite par De Caix de Saint- Aymour, Hist. Des relations de la France avec l’Abyssinie chretienne, p. 219, n.2).

(3) እንደ ሙስሊም ታሪከ ጸሃፊዎች ከሆነ ይህ ክርስቲያኖችን በሃይል የማሳደድ ድርጊት የተጀመረው ከ 1352 ነው።

(4)የኮንስታቲኖፕልእዚሀ መጨመር ስህተት ይመስላል። ምክንያቱም ቀዳማዊ ዳዊት ንጉስየነበረው ከ1380 አስከ 1409 ሲሆን ኮንስታቲኖፕል በሙስሊሞች አጅ የወደቀው በ1453 ስለሆነ ነው። 

(5) በስህተት ሮማ የተባለው ግሪክ ለማለት ነው።

(6) በወቅቱ ሸዋ ኢትዩጵያ ውስጥ ከነበሩ ስርወ መንግስታት አንዱ ነበር። አጅግ ጥንታዊ በሆኑ የኢትዩጵያ ካርታዎች ላይ እንደሚታየው በምዕራብ ከአባይ ወንዝ፤ በደቡብ ምዕራብ የአባይ መጋቢ ከሆነው ሙገር ወንዝ፤ በደቡብ ከአዋሽ ወንዝ፤በምስራቅ ከአንኮበር የተራራ ሰንሰልቶች፤ በሰሚን ከአዳባይ ጋር ይገናኛል። በንጉስ ሳህለ ስላሰ ዘመን ከምዕራብ በስተቀር በሰሜን መንዝን፤ በምስራቅ ይፋትን አና በደቡብ ምንጃርን በማጠቃለል በየአቅጣጫው አደገ።(KRAPF, Reisen..., t. I, p. 62) 

(7) A.H.M. Jones, ''Historie de l'Abyssinie des origine à nos jours'' (1935)

(8) Perruchon, Vie de Lalibala, p. XXIII, note 2. Cf. D. De Rivoyre, Aux pays du Soudan, p. 236) Lud olf, Nouv. Hist. d’Abissini, ed. de 1684, p. 28.

(9) Bruce, t. I, pp. 609 - 611

(10) Basset, Etudes ... , p.233.

(11) Le Grand, dans Lobo, Voyage hist. d’Abissinie, pp. 215-219.
(12) Trad. Donne e par Pierre - Alype dans L’Ethiopie et les convoitises allemandes, p. 154.

Wednesday, September 25, 2019

Troisième jugement

Guèbrè Sellassié, Chronique du règne de Mémélik, roi des rois d'Ethiopie, 1930

CHAPITRE XXII, jugement (t. I, pp. 113-115)

En ce temps-là, le roi prononça un troisième jugement rempli d'une étonante sagesse.


Il y avait dans la provance d'Ifat(1) un homme qui, au moment de mourir, dit à un de ses amis : "Je vous recommande de veiller sur mon fils et sur son rest(2)." Après quoi il mourut. Son ami profita de l'héritage jusqu'à ce que l'enfant eût grandi. A ce moment, comme celui-ci était capable de s'occuper lui même de ses terres, il dit à l'autre: "Rends-moi l'héritage de mon père." -"Non je ne te le rendrai pas", répondit celui-ci. De là naquit entre eux une haine farouche.

Plusieurs années après, dans le dessein de se réconcilier, ils décidèrent de porter leur affaire devant les dagnotch(3) de la ville(4) et ils partirent ensemble vers cette ville. Arrivés à Djib-ouacha, ils s'assirent pour déjeuner. Des gens de leur pays qui passaient et connaissaient leur inimitié invétérée furent étonnés de les manger ensemble. Après cela, parvenus au pays appelé Gammegna(5), celui qui avait promis d'être le tuteur de l'enfant feignit d'être malade et se coucha. Or son fils qui était avec lui, tandis que l'orphelin était seul, dit alors: "O mon père, tu te couches dans le désert alors que la nuit arrive. Quoique tu sois malade, essaye de te lever et de marcher peu à peu afin que nous puissions nous réfugier dans un village." L'autre, voyant la nuit arriver;répondit:"Vous avez raison, mes enfants, mettez-moi sur le mulet et allons au prochain village." Mais, au moment où l'orphelin lui amenait le mulet, il lui trancha la tête avec son sabre.

Le père et le fils attachèrent une grosse pierre au cadavre et le précipitèrent dans un lac, puis, ayant pris avec eux ses habits et son couteau, ils les jetèrent dans un ravin appelé Ouat(6) dans le pays de Tègoulèt (7). Or cet endroit est ainsi appelé parce qu'il forme comme un trou, une crevasse au milieu des terres. Il est très profond : si l'on y jette une pierre, on ne l'entend tomber qu'au bout de deux minutes. De l'autre côté du précipice, vers le qolla, bien que le passage soit étroit, les petits enfants peuvent s'y glisser.

Un jour que des enfants étaient venus là pour jouer (8), ils découvrient un sabre et un beurnous (9), ainsi qu'un sourri(10) et un chemma(11) collés l'un à l'autre par le sang. Ils apportèrent ces objets à leurs parents qui les montrèrent au chef du pays; celui-ci vint le présenter au roi.

Les proches parents de l'orphelin, restés sans nouvelles de lui et affligés de ne pas le voir revenir, allaient de tous côtés à se recherche. Ils apprirent à la fin que, dans un lieu appelé Djib-ouacha, on l'avait vu manger avec son ennemi, et que, plus loin, on l'avait aperçu, aussi avec lui dans la plaine de Gamègna; en outre que, dans le ravin de Ouat, on avait découvert un chemma et un sabre et que ces objets avaient été apportés aux autorités. Sachant tout cela, ils vinrent trouver le roi et lui dirent: "Le roi non seulement découvre les secrets des hommes, mais même l'intérieur de la terre. Or le meurtre de notre frère est demeuré impuni. Aussi nous te demandons, ô roi, de prendre en mains la cause du sang de notre frère(12)."

Alors le roi leur demanda : "Dans son pays, avait-il un ennemi?" Et ceux-ci répondirent : " Oui, justement, il en avait un, appelé un tel." Et le roi ordonna: " Que cet homme soit pris et conduit ici !"

Quand il parut au tribunal où les accusateurs se tenaient à droite et l'accusé à gauche (13), le roi demanda à celui-ci : "Avais-tu des démêlés avec cet enfant-là? " L'accusé répondit : " Oui, c'était mon ennemi."

Alors le roi : "Etant réconciliés et voyageant ensemble, est-ce que vous ne vous êtes pas arrêtés pour déjeuner à Djib-ouacha?" Et encore: "Dans la plaine de Gammègna, ne t'es-tu pas couché en disant que tu étais malade? Est-ce que cet enfant qui est mort n'était pas avec toi?" Il répondit : "Nous ne nous sommes pas réconciliés. Comment serait-il venu avec moi et aurions-nous mangé ensemble?" Alors le roi: "Puisque tu dis que c'est faux, qu'on temoigne contre toi!" Et lui: "C'est bien. Si l'on peut me prouver que j'ai tort, que je sois puni !"

Alors le roi dit aux parents du mort : "Présentez vos témoins (14)." Ceux-ci s'approchèrent et, témoignant devant le roi contre l'accusé, prouvèrent qu'il était coupable. Mais l'accué : " Ces témoins sont des inventeurs, car, au jour dont ils parlent, j'étais chez un tel et un tel. Que ces derniers soient entendus !" Le roi dit: " Puisque tu parles ainsi, je ne t'empecherai pas de faire comparaître tes témoins", et il ordonna de faire venir ceux-ci.

Or ces témoins déclarèrent à l'accusé devant le roi: "Non seulement tu n'as point paru dans notre maison ce jour-là, mais jamais tu n'y es venu." Alors le roi: "Tu n'as pas voulu accepter le témoignage des premiers témoins; tu viens d'être confondu par ceux que tu as toi-même invoqués; tu ne saurais éviter la mort. Avoue donc franchement toute la vérité afn déchapper au moins à la mort éternelle." Il répondit: "C'est vrai ! A cause d'une femme, mon fils qui est ici et cet orphelin étaient en querelle; un jour même, comme mon fils l'avait frappé à l'improviste, moi, voyant que cette affaire ne finirait pas, je l'ai terminée." A ce mot, le fils dit : " Menteur ! Pourquoi parler ainsi? Lorsque le soir est arrivé, tu as dit: Je suis malade et tu t'es couché dans la plaine de Gammègna; puis, quand la nuit est tombée, c'est toi qui l'as frappé avec ton sabre. Après que tu lui eus attacé une pierre au cou, est-ce que nous ne l'avons jeté avec son chemma dans les profondeurs du lac?" De cette façon, toute l'affaire fut éclaircie aux yeux des chefs et de l'armée.

Le roi reprit: "Toi et ton fils, vous n'écapperez pas à la mort: avoue donc toute la vérité." L'accusé, ainsi pressé d'interrogations, répondit: "Oui, c'est moi qui l'ai tué." Alors le roi dit aux chefs, aux soldats et aux docteurs: "Portez le jugement !" Et tous de répondre :"Le père doit mourir ! Quant au fils, puisqu'il a participé au crime, qu'il soit encainé!" (15) Puis, les docteurs, ayant consulté le Fetha - Nèguèst, prononcèrent la condamnation à mort. (16)

Alors il fut livré aux zèbègna.(17) Mais, saisissant un rasoir qu'il avait caché sous son aisselle, il se coupa la gorge et tomba. Les zèbègna, croyant qu'il était mort, le tirèrent par les pieds jusqu'à l'endroit réservé aux exécution (18) et l'y jetèrent. A ce moment, un parent de l'orphelin  s'écria: "Je n'épargnerai même pas son cadavre !" Et il le frappa d'un coup de lance. Mais celui qu'on avait cru mort se redressa et se mit à courir. On le poursuivit et on l'acheva.(19)

Comme ce jugement était un des premiers de Ménélik, nous l'avons raconté: mais il nous est impossible de transcrire tous les jugements rendus depuis par lui, car, comme il est ditdes oeuvresdu Christ: " Si l'on écrivait tout, le monde entier ne suffirait pas à contenir les livres où cela serait raconté."(20)


----------------------------------------------------

(1) C'est le nom que l'on donne encore parfois à la partie orientale du Choa, entre la chaîne des monts d'Ankobeè et l'Aouach (Rochet D'Hericourt, Voyage..., 564-265; Krapf, Reisen..., t.I, p. 62). Ses limites assez incertaines (cf. Basset dans Hist. de la conq. de l'Abyssinie, p. 52 n. I) sont aujourd'hui restreintes aux hauts plateaux au N. E. d'Ankobèr.
(2) Terre à titre hérédtaire; cf. supra, p. 62 n. 2.
(3) Pluriel de dagna, terme générique pour juge. Sur le rôle du dagna, juge de première instance, voir Pollera, L'ordinamento della giustizia e la procedura inddigena in Etiopia, pp. 39-43.
(4) Probablement Litché où Ménélik avait alors sa résidence.
(5) Au S. O. de Djib-ouacha dans la provance de Tègoulèt.
(6) "Avale, engloutis." Krapf donne de cette fissure une description qui concorde avec celle de notre chronique (Isenberg et krapf, Journals..., 278-279).
(7) Province immédiatement au S. du Mènz avec de nombreux torrents très encaissés, ce qui en rend l'accès difficile (Isenberg et krapf, loc. cit.; Harris, t. II, pp. 53-54; Soleillet, p. 85).
(8) Sur les jeux des enfants en Ethiopie, voir Cohen, Jeux abyssins.
(9) Mot arabe qui, en Ethiopie, désigne une pèlerine de laine noir avec un capuchon; les hommes portent celui-ci sur l'épaule gauche, les femmes, au milieu du dos (Cecchi, t. I, p. 331).
(10) Caleçon de cotton blanc pour hommes qui descend jusq'aux chevilles (Cecchi, t. I, p. 328).(11) Chemma veut dire toile de cotton, mais le mot désigne ici le vêtement que portent en Ethiopie les hommes comme les femmes et qui correspond assez exactement à la toge antique. Le chemma, appelé d'abord au Choa taube ou tob, mot somali (Rochet d'Hericourt, Voyage..., p. 156; Paulitscke, Ethnographie..., t. I, p. 86) et qui prend, comme on le verra, différents noms, suivant la qualité du tissu et les ornements qu'il comporte parfois, est formé de trois lés de coton blanc cousus ensemble et composant un rectangle d'environ 4 m. 80 de long sur 2 m. 80 de large (Arn. D'Abbadie, Douze ans..., pp. 57-58). Les Abyssins s'enroulent dans ce vêtement pour la nuit et, dans la journée, s'y drapent de manières tres diverses selon les circonstances ou ils se trouvent et les personnes devant qu'ils se présentent (M. Parkyns, t. II, pp. 7-10; Arn. D'Abbadie, ouv. cit., pp. 57-63; Cecchi, t. I, pp. 329-332; Duchesne-Fournet, t. II, pp. 289-295, fig.; Documents ethnogr. d'Abyssinie, pp. 289-295, fi.; Rohrer, Die Tracht der Amhara).
(12) La vengeance du sang versé est un devoir sacré pour les parents de la victime (Sapeto, Etiopia, pp. 71-72). N'ayant pu l'accomplir, la famille de l'orphelin s'adresse au roi pour faire une enquête.
(13) Ce sont, comme chez nous, les places respectives des parties.
(14) Sur le témoignages oral et le sermant, cf. le Fetha-Nèguèst, ch. XLIII. Suivant Cecch, p. 361, note, les témoignages ne valent que s'ils sont au nombre de trois au moins. Cf. Pollera, ouv. cit. pp. 55 - 60.
(15) L'enchaînement est ici, non comme d'habitude, une mesure preventive, mais une peine. Pendant longtemps il n'y pas eu de prison en Ethiopie, sauf pour les condamnés politiques (Arn D'Abbadie, Douze ans..., pp. 460-461; Wylde, Modern Abyssinia, p. 310' Collat, L'Abyssinie actuelle, p. 54). Le condamné de droit commun restait rivé à son gardien jusq'à ce pût faire accepter aux parents de la victime et payer à ceux-ci une compensation pécunaire.
(16) Cf. supra, p. 106 n. 3.
(17) C'est-à-dire aux gardes royaux (cf. supra, p. 78 n. I) lesquels l'auraient à leur tour remis aux parents de la victime afin qu'il subit la paine du talion, usage ancien (Lobo, ouv. cit. p. 98) et qui subsiste encore de nos jours malgré le progrès des moeurs (cf. Collat, loc. cit; Annaratione, In Abissinia, p. 380)."Dans cet Empire", écrit Bruce (t. III, p. 325), "dès qu'on regarderait ce délai comme trop cruel; mais on le conduit immédiatement au lieu du supplice, et son arrêt est executé"
(18) Aujourd'hui encore à Addis-ababa la plaine qui s'étend au-delà de la gare du chemin de fer est le théâtre de ces sortes d'exécutions. Pour les gens poursuivis et condamnés à la requête des autorités (brigands, rebelles, marchands d'esclaves), ils sont pendus à un gros arbre sur la place du Marché, généralement le samedi, jour d'affluence, et restent exposés là pendant un temps variable (Haentze, Am Hofe des Kaisers Menelik, p. 102; Rey, Unconquered Abyssinia, pp. 115-117).
(19) A coup de lances et de sabres (cf. supra, p. 90), mais ici, c'était par application de la loi du talion; Rentze et Collat, loc. cit., Reymond (témoin d'une exécutin de ce genre à Harar, en 1909), La route de  l'Abbai noir, pp. 17-24.
(20) Jean, XXI, 25.

Atié Ménélik rend un second jugement

Guèbrè Sellassié, Chronique du règne de Mémélik, roi des rois d'Ethiopie, 1930

CHAPITRE XXI, jugement (t. I, pp. 111-112)


Après cela, on découvrit une chose merveilleuse et rare. Des hommes faux et menteurs, ourdissant un complot contre l'alèqa Kidanè-Ouald (1), écrivirent en son nom à Atiè Théodoros une lettre qui était ainsi conçue: "Que cette lettre parvienne au roi des rois Théodoros. Djan-hoi, moï, votre esclave (2), j'espère que vous viendrez ici. Venez donc vite."

Les ennemis de l'alèqa Kidanè-Ouald, confiant cette lettre à un homme payé pour cela, lui dirent: "Prends cette lettre et va. A partir de Guedèm (3), tu répondras à tous ceux qui t'interrogeront : L'alèqa Kidanè-Ouald m'envoie à Atiè Théodoros pour lui remettre cette lettre. De plus il m'a dit : Pars en secret et ne dis rien à personne, pas même à tes parents."

En arrivant à Guedèm, il commença donc à répondre selon les instructions qu'il avait reçues. Les gens du pays, comprenant que c'était une affaire regardant le gouvernement, l'arrêtèrent et le présentèrent, lui et sa lettre, au roi. Celui-ci lui demanda: "D'où es-tu? Qui t'a envoyé?"

Il répondit: "C'est mon maître, l'alèqa Kidanè-Ouald; je suis l'un de ses serviteurs." Le roi continua: "Quels sont les autres serviteurs de l'alèqa Kidanè-Ouald? Dis-moi leurs noms." Le messager donna les noms de cinq hommes. Alors le roi ordonna de les faire venir tous les cinq. Lorsqu'ils furent arrivés, il les fit interroger séparément.

Le lendemain, à son tribunal, il fit comparaître le porteur de la lettre et manda l'un des serviteurs de l'alèqa à qui il dit: "Connais-tu cet homme?" L'autre répliqua : " Je ne le connais pas; c'est aujourd'hui que je le vois pour la première fois." Mais le messager s'écria: "Il me connaît et je le connais!" Alors le roi: " Puisque tu le connais, dis-moi comment il s'appelle." Celui-ci donna le nom d'un autre, car il ne le connaissait pas de figure, mais seulement par ouï-dire. On fit venir ensuite un autre homme et, cette fois encore, il se trompa de nom.

Ayant fait appeler les cinq serviteurs qui comparurent ensemble, le roi demanda: " Connaissez - vous cet homme?" Ils répondirent: "Nous ne le connaissons pas, nous ne l'avons jamais vu avant ce jour." Mais il réplqua: "Moi, je les connais." Alors le roi: " Puisque tu les connais, apppelle-les donc chacun par son nom." Or il donna à un le nom de l'autre, de sorte que ces noms ne concordaient pas avec les personnes. C'est ainsi que sa ruse fut découverte. A ce moment, le peuple, tout heureux, loua le Seigneur de ce qu'il lui avait donné un juge plein d'équité et de sagesse.

Or il fut reconnu que le complot avait été ourdi par les Tsègge - Lidj. (4)

Quant au porteur de la fausse lettre, le roi le condamna à être flagellé. (5)

L'Alèqa Kidanè-Ouald fut nommé chef de l'église de Mariam à Ennèoari(6) et reçut en outre le titre honorable de liqè-kahenat du Choa. (7)

Cette anneé-là, les dèbtèrotch(8) de l'alèqa Kidanè-Ouald chantèrent ce qui suit le Samedi saint(9) : "Par son règne il nous a sauvés, afin que son ennemi soit confondu et qu'il ne trouve rien à dire contre nous. Personne ne nous séparera de l'amour de Sahlè-Mariam.(10)


----------------------------------------------
(1) "Alliance avec le Fils." Nous retrouvons ce dignitaire ecclésiastique au chap. XXVIL.
(2) De bonne heure, en Ethiopie "tout citoyen qui avait à solliciter une faveur ou à réclamer un droit dut se dire l'esclave de l"Empereur" (Arn. D' Abbadis, Douze ans..., p. 130.).
(3) Cf. supra, p. 63, n. 4.
(4) On a déjà vu et l'on verra mieux encore plus loin (chap. XXVIII) combien l'auteur est hostile à cette secte. Son affirmation est donc fort suspecte.
(5) La flagellation appliquée avec un grand fouet en peau d'hippopotame appelé djiraf est une peine prévue dans le Fetha-Neguest et encore fréquemment employée en Ethiopie; elle entraîne parfois la more (Plowden, Travels..., pp. 96-97; Cecchi, t. I, p. 363; Bianchi, Alla terra des Galli, p. 72; Hentze, Am Hofe des Haisers Menelik, pp. 100-101). C'est aussi un châtiment domestique infligé sur l'ordre d'un maître à ses serviteurs, mais, en ce cas, l'instrument employé (alènga) est moins redoutable( Borelli, Ethiopie mérid, pp. 137 -138, fig.).
(6) Amba dans le district de Morét. En 1870, Ménélik y fut faire des travaux de fortification (Massaia, ouv. cit., t. X. pp. 10-11 et 17, avec une vue de cette espèce de promontoire montagneux).
(7) Cf. supra, p. 10 n. 4.
(8) Pluriel de dèbtèra, mot qui, d'après Dillmann (Lexicon..., col. 1106), viendrait de difteraï (litterae) et que nous traduirons plus loin par lettré. Ces clercs, qui ne reçoivent pas l'ordination et dont douze sont attachés à chaque église, ont pour fonction de chanter en choeur, d'exécuter les danses sacrées, de composer des hymnes (Rochet d'Hericourt, Second voyage..., pp. 219 et 223; Ant. D'Abbadie, L'Abyssinieet le roi Theodore, pp.17-18; Stern, Wanderings..., p. 308).
(9) Les Abyssins l'appellent le "samedi aboli" (qudamié sèour), parce que la résurrection du Christ a mis fin à la pratique du sabbat (M. Parkyns, ouv. cit., t. II, p. 88). Ce jour-là, le clergé présente aux fidèles des joncs bénits dont chacun, y compris le roi, s'entoure la tête après les avoir fendus; cette coutume se serait instituée en souvenir du rameau d'olivier rapporté par la colombre de l'arche (Rochet D'Hericourt; Second voyage..., p. 235.) Dans la matinée, le clergé des églises vient exécuter devant le roi des danses liturgiques accompagnées "d'hymmes hyperboliques" composées à son intention par les lettrés (Rochet D'Hericourt, ouv. cit, pp. 230-235, avec de curieux exemples de ces cantates.) Ces chants sont ponctués par les mots: Guèbrè sèlam bè mèsqèlou, c'est-à-dire: "Il nous a apporté le salut par sa croix", d'où le nom de Guèbrè-sèlam donne à la cérémonie. On trouvera une pittoresque description de celle-ci, telle qu'elle se célèbre encore aujourd'hui au guebi imperial dans H. Le Roux, Chez la reine de Saba, pp. 270-284. Voir aussi notre pl. VIII.
(10) Rappelons que c'était là le nom de baptême de Ménélik.

Atié Ménélik rend un jugement admirable.

Atié Ménélik rend un jugement admirable.Guèbrè Sellassié, Chronique du règne de Mémélik, roi des rois d'Ethiopie, 1930

CHAPITRE XXI, premier jugement (t. I, pp. 108-110) 


Au début de son règne, Atié Ménélik rendit un premier jugement plein de sagesse.(1) Voici les faits:

Un homme appelé Oualdè - Amanouel(2) avait donné sa soeur en mariage(3)à un certinTesfa-Mikael(4). Peu de temps après Oualde - Amanouel dit à celui-ci: "Répudie et renvoie ma soeur(5), car je veux la donner en mariage à un autre." Mais Teèsfa-Mikaël repondit: "Je ne veux pas renvoyer ma femme que j'aime. Notre Seigneur à dit dans son Evangile: "L'homme ne doit pas séparer ce que Dieu a uni, car l'homme et la femme ne sont qu'une même chair"(6). Cependant Oualdè-Amanouel la reprit et la donna à un autre.

Tèsfa-Mikaël fut rempli de jalousie à cause de sa femme et Satan, s'emparant de lui, le poussa à fabriquer toustes sortes de mensonges. Afin de s'en servir pour attaquer et perdre Oualdè-Amanouel,il alla demander à un ecrivain du papier et de l'encre.(7)

C'etait le temps où, Menelik s'étant échappé de ses mains pour régner sur Choa sans sa permission, Atiè Théodoros était fou de rage: temps de troubles où le pays s'attendait à un tempête. C'est pourquoi Tèsfa-Mikaël fit ecrire la letter(8) suivante:

Lettre du negoussè-nèguèst(9)Théodoros.
Qu'elle parvienne a Oualdè-Amanouel(10).

"Mon fils et mon ami(11), fais ton possible pour me gagner le coeur de toute l'arlée de Menelik et la préparer à ma venue. Sous peu de jours j'arriverai en hate."

Ensiute il donna cette lettre à un homme en disant: "Entre chez Oualdè-Amanouel et cache cette lettre dans ses effets." Cet homme fit qu'on lui demandait. Après cela, Tèsfa-Mikaël partit pour trouver le chef du pays et accusa son ennemi. Aussitôt le chef fit arrêter Oualdè-Amanouel et fouiller sa maison. La fausse lettre y fut découverte.


Alors le chef se présneta devant le roi avec la lettre déporvue du sceau(12) et les deux hommes enchaînés.(13) Le roi entendant cela et voyant la lettre fut tout surpris et, comme celle-ci nepourtait pas de sceau, il comprit que c'était une fausse lettre.(14) Prenant donc le chef à part, il lui demanda: "Qui t'a dit cela?" Il répondit: "C'est un certin Tèsfa-Mikaël". Il fit ensuite venir Oualdè-Amanouel pour l'interroger. "Qui t'a donné cette lettre? D'où l'as-tu reçue?" lui demanda-t-il. Cet homme, alors, écrasé par la majesté du roi et croyant qu'on allait le mettre injustement à mort, se mit à trembler et fut si ému qu'il ne put prononcer aucune parole, ni bonne ni mauvaise.

De nouveau le roi lui dit: "Allons, courage! réponds-moi." Il lui répondit: "Je ne conais ni celui qui l'a écrite, ni celui qui l'a fait écrire, ni celui qui l'a apportée chez moi." Alors le roi que Dieu avait rempli, comme son père Salomon, de conseil et de sagesse, lui demanda:"Dans ton pays, as-tu un ennemi qui désire ta perte?" --- "Oui", répondit-il. --- Quel est son nom?" interrogea le roi. ---"Mon ennemi qui cherche ma mort, c'est Tèsfa-Mikaël." Alors le roi ordonna de faire venir ce dernier qu'on lui amena enchaîné. Debout devant le tribunal, en présence du roi, il fut examiné par les chefs qui ne purent en tirer ni la vérité ni le mensonge. Alors le roi l'interrogea habilement deux ou trois fois, mais Tèsfa-Mikaël ne dévoila rien et persista dans son imposture, car Satan s'était incarné en lui.

A la fin, à force de l'interroger, on réussit à percer ce mystère. L'accusé dit: "Oui, comme il m'avait séparé de ma femme que j'aimais, j'ai machiné cette ruse." Le roi lui demanda: "Qui a écrit cette lettre pour toi?" Il indiqua le nom de celui qui avait écrit la lettre. Ce dernier, par ordre du roi, fut saisi et amené. On le questionna, mais il ne voulut pas avouer. Le roi l'interrogea longtemps. Il répondit: "Je n'ai pas écrit cette lettre."

Alors, le roi lui demanda: "N'as-tu pas ton cou un talisman(15)?" ---"Oui j'en ai un", répondit-il. Le roi, après avoir comparé le talisman avec la lettre observant que le coup de plume et l'écriture offraient une parfaite ressemblance. Voyant que c'etaient les mêmes caracteres(16) et sachant qu'ils avaiemt été tracés par la même plume, il lui demanda: "N'est-ce pas toi qui as écrit ce talisman?" ---"Oui, c'est moi qui l'ai ecrit", répondit-il. Alors le roi: "Tu avoues avoir écrit ce talisman, c'est donc toi qui as écrit la lettre. En effet, les lettres et l'encre(17)
sont les mêmes."

Voyant que tout était découvert et ne pouvant se retrancher derrière aucune excuse, l'écrivain se décida à avouer et raconta ce qui s'était passé depuis le commencement jusqu'à la fin.

En l'entendant, les docteurs, les chefs et l'armée, remplis d'admiration et convaincus que l'Espirit de Dieu habitait en Menelik, furent saisis d'étonnement et de crainte.

Les deux fourbes, c'est-à-dire celui qui avait écrit la lettre et celui qui l'avait fait écrire, furent condamnes à mort; selon le mot de l'Ecriture: "Il a creusé une fosse et il est tombé dans la fosse qu'il avait creusée; sa malice s'est retournée contre lui."(18) 
--------------------------------------

(1) C'est, on l'a déjà vu, une des prérogatives royales que de rendre la justice. Encore aujourd'hui, le prince "héritier du trône", délégué par l'impératrice, tient la coeur de justice deux fois par semaine (les mercredi st vendredi, jours maigres). Il est très caractéristique que l'auteur de la Chronique commence le récit du règne de Ménélik en racontnat les jugements mémorables rendus par le roi et "dignes de son ancêtre Salomon".
(2) "Fils d"Emmanuel", c'est-à-dire du Messie (Dieu avec nous).
(3) A défaut du père, c'est au fils aîné qu'il faut demander le consentement à mariage (SAPETO, Etiopia, p. 90).
(4)"Espoir dans St. Michel"
(5)La loi éthiopienne admet la répudiation et le divorce - en tant qu'il s'agit d'un mariage purement civil, de beaucoup le plus fréquent - dans certains cas déterminés (Dr. CASTRO, Compendio... pp. 61-62).
(6) Matthieu, XIX, 6.
(7) Comme en Europe de moyen âge, peu de personnes savent écrire en Ethiopie. à l'exception des gens d'église (GIRARD, Souvenier ...p. 132). L'écrivain dont il est question ici devait être un dèbtèra (lettré attaché à une église). D'après Henglin qui voyageait en Ethiopie vers cette époque (1861- 1862), l'usage du papier était alors relativement récent dans ce pays ( ouv. cit., p. 260). Celui dont on se servait au Choa venait de MOKA (ROCHET D" HERICOURT, Voyage ..., p. 280). Le parchemin, qui fut très longtemps préféré au papier (BRUce, t. III, p.329), reste d'ailleurs employé pour certins manuscrits et pour les talismans. (COHEN, Rapport..., pp. 19 et 21).
(8) L'usage des lettres aurait été généralisé par Théodoros (PLOWDEN dans HOTTEN, Abyssinia 236). Auparavant on se servait de personnes de confiance pour porter un message oral textuellement répété; cf. ALVAREZ, trad. angl. p. 409; RUPPELL, Rosie..., t. II, p. 297; PLOWDEN, Travels, p. 143; MASSAIA, t. II, pp. 65-66.
(9) "Les rois d'Ethiopie ayant eu autrefois plusieurs princes tributaires conservent encore aujord'hui le titre d'Empereur ou de Roi des Rois d'Ethiopie". (LE GRAND dans LEBO, Voyage hist. d'Abyssinie, p. 253); cf. MASSAIA, Lectiones..., p. 234 et LEJEAN, Théodore II, p. 6). On verra que l'empereur Yohannès couronna deux rois, ceux de Choa et du Godgam et que Ménélik eut comme vassal de 1889 à 1990 le negus Tèklè-haïmanot.
(10)C'est toujours par cette formule que débutent les lettres abyssines. Celle-ci, et les compliments qui la suivent d'habitude, sont généralement en langue gueez lorsqu'on s'adresse à un supérieur ou même à un égal; la date est toujours mise à la fin. Sur le protocole de la correspondance en Ethiopie, voir MONDON - VIDAILHET, Manuel pratique de langue abyssine, pp. 190-192, et la Grammaire amarigna d'un missionnaire lazariste, pp. 162-164. On trouvera des reproductions de lettres abyssines dans MARTIAL DE SALVIAC, Les Galla, p. 164 (lettre de Menelik a Gambetta, 1880), dans ROHLFS, Meine Mission..., dernière planche (lettre de Yohannès à l'auteur, 1881), dans BORELLI, Ethiopie merid, p. 199 (lettre de Ménêlik à l'auteur, 1887), dans L. DE CASTRO, Nello terra..., t. II, in fine, sur la planche II du présent ouvrage.
(11) Expression que nous rencontrerons plusieurs fois dans cette chronique et que le souverain emploie a l'egard de ceux pour qui il professe une amitie particuliere; cf. ROCHET D'HERICOURT, Second voyage..., p. 123.
(12) En amharique mahtèm. "Le sceau des empereurs d'Ethiopie est un lion tenant une croix avec cette légende: Vicit leo de Tribu Juda." (LE GRAND, loc. cit.) Dans BRUCE (t. II, p. 564), figure celui d'un souverain des premières années du XVIIIe sièle que le voyageur écossais declare être l'invention de quelaque mahométan et non celui de roi: cependant le mot Jésus qui s'y trouve a été vu par Harris sur le sceau de Sahlè-Sellasié (The Highlands..., t. II, p. 393). D'abord réservé à l"Atié qui, avec l"Aboun, l'Etchegié et l'Itiéguié conserve le privilege de le faire apposer en haut de lettre, et non au bas, le sceau a été adopte par les grands feudataires dans le cournt du siècle dernier (RUPPELL, loc. cit., et MASSAIA, t. I, p. 204). Par la suite, l'emploi du mahtèm s'est étendu et aujourd'hui chaque dignitaire, chaque grande dame même a le sien qu'on doit détruire après sa mort. Parfois, mais  rarement, la signataire l'accopagne. On virra à la fin de plusieurs chapitres de cet ouvrage des spécimens de ces sceaux, souvant très orignaux et constituant parfois des sortes d'armes parlantes; cf. HENRI D'ORLEANS, Une visite àl'empereur Ménélik, pp. 193 - 194.
(13) L'un était Oualdè-Amanouel, l'autre son qorrègna. C'est la coutume en Ethiopie d'enchaîner toujours un accusé par la main droite à la main gauche de quelque autre personne, généralement son accusateur, mais souvant, comme ici, un homme étranger à l'affair qui est par là constitué son gardien; cf, COMBES et TAMISTER, t. I p. 180; PLOWDEN ..., Travels, p. 96; ARN D'ABBADIE, Douze ans..., pp. 461-462; MASSAIA, t. VII, pp.18 et suiv.
(14) Cette conclusion n'était pas absolument rigoureuse: dans certains cas les rois n'apposaient pas leur sceau sur une lettre d'eau ( ROCHET D'HERICOURT, Second voyage..., p. 55; RASSAM, Narrative..., t. I, p. 93), mais alors le messager qui l'avait apportée pouvait en certifier la provenance.
(15) L'usage des talisman écrits (ketab) est très repandu en Ethiopie. Ils consistent le plus souvent en petits rouleauux de parchemain sur lesquels les lettrés inscrivent des formules magiques en langue gueez contre des maladies et les accidents, souvent aussi des figures allégoriques. On les porte au cou dans des sachets de cuir ou des étuis attachêe au ruban bleu foncé (matèb) qui est la marque distinctive des chrétients. La composition de ces amulettes est la principale resource des lettrés. Cf. RAFFRAY, Abyssenie, pp. 308-309; ROSSEN, Eine deutsche Gesandtand Amulets dans J. Hastings Encyclopedy; COHEN, Rapport..., pp. 19 -21.
(16) Le talisman était en langue gueez, la lettre en lange amharique, mais l'amharique a emprunté les cent quatre-vingt-deux caractères gueez, tout en y ayant ajouté quarante-neuf autres (MASSAIA, Lectiones..., pp. 5-6).
(17) Plus exactement la couleur (hebr).
(18) Psqume VII, 16- 17.

GLOBAL CONFLICT AND DISORDER PATTERNS: 2020

This paper was presented at the 2020 Munich Security Conference at a side event hosted by the Armed Conflict Location & Event D...